ከጭፍራ መስመር ቆርጦ ወደ ወረባቦ የመጣው የሕወሓት ኃይል ተደመሰሰ |አሸባሪው ሕወሓት 28 ወጣቶችን ውርጌሳ አካባቢ አማራ በመሆናቸው ብቻ በ እሳት አቃጥሏቸዋል | በወገልጤና ደላንታ የገባው የሕወሃት ኃይልም ጉሽ ሜዳ ላይ ተመቷል | ውጫሌ ላይም እየተወቀጠ ነው | ጠዋት ላይ ሐይቅን እቆጣጠራለሁ ብሎ የመጣው የጁንታው ኃይልም በኢትዮጵያ አየር ወለዶች ወደ አፈርነት ተቀይሯል

  በሰሜን ጎንደር ማይጠምሪ ግንባር እና በጋሸና መስመር እየተቀጠቀጠ ያለው የሕወሓት ኃይል በደቡብ ወሎ በኩል ግን ሰላማዊ ሰዎች ላይ ከባድ መሳሪያዎችን በመተኮስ ሕዝብ ከከተማዎች እንዲሸሽ በማድረግ ለመስፋፋት ቢሞክርም፤ በሕዝብ እና በኢትዮጵያ ኃይሎች ብርታት ኢላማው እንዲሰናከል ተደርጓል። የሕወሓት ቡድን ወደ አፋር ጭፍራ ተራሮች ላይ በመሆን መድፍና ከባድ መስሪያዎችን በመተኮስ ንጹሃንን በመግደል … Continue reading ከጭፍራ መስመር ቆርጦ ወደ ወረባቦ የመጣው የሕወሓት ኃይል ተደመሰሰ |አሸባሪው ሕወሓት 28 ወጣቶችን ውርጌሳ አካባቢ አማራ በመሆናቸው ብቻ በ እሳት አቃጥሏቸዋል | በወገልጤና ደላንታ የገባው የሕወሃት ኃይልም ጉሽ ሜዳ ላይ ተመቷል | ውጫሌ ላይም እየተወቀጠ ነው | ጠዋት ላይ ሐይቅን እቆጣጠራለሁ ብሎ የመጣው የጁንታው ኃይልም በኢትዮጵያ አየር ወለዶች ወደ አፈርነት ተቀይሯል